Archive

Category: News

እንግሊዝ ወደ ሁለት ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ለኢትዮጵያ መሸጧ ተጋለጠ

የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት ባለፉት አስር አመታት የሰብአዊ መብትን ለሚጥሱ አገራት ከ16 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ መሸጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ እንደጥናቱ ከሆነ ፍሪደም ሀውስ በተባለው የሰብአዊ መብት ጥሰትን እንደሚፈፅሙ ከተዘረዘሩ 49 አገራት ውስጥ ለ36ቱ የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት መሳሪያ ሸጦላቸዋል፡፡ እ.ኤ.አ ከ2010 እስከ 2019 ድረስ መሳሪያው ከተሸጠላቸው ከእነዚህ አገራት…

የሕወሓቶቹ አባይ ጸሐዬ እና ዓለም ገብረዋህድ በወንበር ክፍፍል አለመግባባት ውስጥ ገቡ

በትግራይ በተካሄደው; ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ‘የጨረቃ” ባሉት ምርጫ ሕወሓት መቶ በመቶ ወንበሩን ማሸነፉን ተከትሎ ክልሉ አዲስ ባሻሻለው አዋጅ ቀሪዎቹን 20 በመቶ ወንበር በምርጫው ለተሳተፉ ተቃዋሚዎች  ማከፋፈል የሚኖርበት ቢሆንም; የስብሰሃት ነጋን ቡድን የሚመራው ዓለም ገብረዋህድ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫ ተወዳድረው ያሸነፉበት ምርጫ ጣቢያ በሌለበት ወንበር ይጋሩ መባሉን እንደማይቀበለው ለአባይ ጸሐዬ መናገሩና…

በኮሮናና በክረምቱ ጉርፍ በአፋር ክልልና አካባቢው መደበኛ እንቅስቃሴ አይታሰብም !!!

****** በአዋሽ  ወንዝ  መሙላት  የተነሳ  ከፍተኛ  ጉዳት በመድረሱ  መንግስታዊና መንግስታዊ  ያልሆኑ ተቋማት በሙሉ ወድመዋል። በተለይም ደግሞ  በዞን አንድ እና ሶስት የኮሮና መከላከል ጉዳይ እና የ2013  ትምህርት  መጀመር  አይታሰብም።   የጤና፣ የትምህርት  ፣ የግብርና   ተቋማት በሙሉ በጎርፍ ተወሰደዋል።  በእንቅርት  ላይ ጆሮ ግድፍ  እንዲሉ በክልሉና  በአካባቢው  የካፒታል በጀት  ከዕቅድ  ወጭ  ለነፍስ…

የህንዱ ድሮን አምራች ‹‹ቴክ ኤግል›› በኢትዮጵያ ውስጥ በድሮን እቃዎችን የማቅረብ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡

የህንዱ ድሮን አምራች ‹‹ቴክ ኤግል›› በኢትዮጵያ ውስጥ በድሮን እቃዎችን የማቅረብ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ይህ ድርጅት የህክምና ቁሳቁሶችንና ሌሎች አስፈላጊ ሸቀጦችን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በድሮን የማድረስ ስራ ለመስራት እንዲያስችለው ‹‹አዲስ መርካቶ›› ከተሰኘ የኢትዮጵያ ድርጅት ጋር ስምምነት መፈፀሙን ገልጿል፡፡ የቴክ ኤግል መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ቪክራም ሲንግ መና እንደተናገሩት አዲስ…

የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች በጎረቤት አገር ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተስፋፋ መሄዱ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ፡፡

የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች በጎረቤት አገር ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተስፋፋ መሄዱ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ፡፡ የአፍሪካ ኒውስ ኔትወርክ እንደገለፀው በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ከምንጊዜውም በበለጠ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በቫይረሱ ተይዟል፡፡ የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች ይህ ጉዳይ እንቅልፍ እንደነሳቸው ለዜና አውታሩ አስረድተዋል፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ከአዲስ አበባ ጁባ የሚበር…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል!

1. አርቲስት ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር2. ታፍ ኦይል 2 ሚሊዮን ብር3. VSO 1.2 ሚሊዮን ብር4. አማጋ ኃ/የተ/ግ/ማ 1 ሚሊዮን ብር5. ለገሃር ሳይት ኮንትራክተርስ 3 ሚሊዮን ብር6. ካን ቤቢ ዳይፐር 500 ሺ ብር7. GMM ጋርመንት ኃ/የተ/ግ/ማ 500 ሺ ማስክ8. ሚአን አግሮ ኢንዱስትሪ 20 ሺ ብር9. የወልዋሎ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ 30…

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የኮረና መድሀኒት አግኝተናል ወሬ አላማው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ዜና እየሰማን ያለንው የኢኖቬሽንና የጤና ጥበቃ ሚኒስተሮች በጋራ በወጡት መረጃ ነው፡፡ በብዙ ሰዎች ይሄው ወሬ ሲሰራጭ እያየወሁ ነኝ፡፡ በስልኬ ሳይቀር ሲመጡ የነበሩ መልዕክቶች ነበሩ፡፡ በአጠቃላይ ጥሩ ነገር አይመስለኝም፡፡ በወሬ እንደልብ እንደምንዘወር ስለታወቀ ማንም የፈለገውን ለማውራትና ትኩረት ለማግኘት ማሰብ አያስፈለገው አይመስልም፡፡ ኢትዮጵያውያን ሆይ አባካችሁ አስተውሉ! የባሕል መድሀኒቶች በእርግጥም ትልቅ ድርሻ…