Archive

Category: Health

የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል

የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቻይና ወረርሽኙን ለአለም ከማሳወቋ በፊት ቫይረሱ በአገሪቱ ውስጥ ተዛምቶ እንደነበር አስታውቀዋል፡፡ ይህንን የምርመራ ቡድን የመሩ ዶክተር ፒተር ኢምባርክ እንዳሉት ከዲሴምበር 2019 በፊት ቢያንስ አስራ ሶስት አይነት የቫይረሱ ዝርያዎች በውሀን ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡…

የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል

የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል፡፡ ይህ ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ኦክቶበር 13 መሆኑን ኢሮፒያን ትሬደርስ አስታውቋል፡፡ ይህ የዛሬው ጨረታ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከአለም ገበያ በአጠቃላይ 680 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት መፈለጓን የሚያመላክት ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ሁለት መቶ ሺህ ስንዴ ለመግዛት ጨረታ ያወጣች ሲሆን…