Archive

Category: ህይወት

“..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…”

ማርክ ትዌይን ሲያሾፍ “..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…” ይላል። የሕወሃት ደጋፊዎችም ኢትዮጵያን በውሸት የሚያሸንፉ ይመስል ሃሰተኛ መረጃ በመልቀቅ የሃገሪቱን ስም ሊያጠለሹ ይሞክራሉ።  ባለመዶሻው ችግር የሚለው ሁሉ ሚስማር እንደሚመስለው ሁሉ ጥቅም የቀረባቸው የሕወሓት ሰዎችም ሽንፈታቸውን የሚያስታግሱት ውሸት በማውራት፤ በውሸት ሃገሪቱን እና ለሃገሪቱ ደሙን እየከፈለ ባለው መከላከያ ሰራዊታችንን በመወንጀል ነው።  እንዲህ…

ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል

ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ የበርካታ ስደተኛ ማህበረሰቦች መኖሪያ ከተማ ቢሆንም ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ የጠቀሰው ዘገባው በተለይ ትንሿ ኢትዮጵያ በሚባለው ሰፈር በርካታ የኢትዮጵያዊያንን ሬስቱራንቶችንና ሱቆችን ማግኘት እንደሚቻል አስታውቋል፡፡ ከኢትዮጵያ ውጭ በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩት…

“እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች

         “እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች።  ተወዳጅዋ ተዋናይ ሃና ዮሃንስ ይህንን የገለጸችው ዛሬ ማለዳ በግል የዩቲዩብ ቻናልዋ በለቀቀችው የግማሽ ሰዓት መልዕክትዋ ነው።            ሃና ከኢቢኤስ የለቀቀችበትን ምክንያት በስፋት አብራርታለች። ዋነኛ ምክንያትዋ ከዚህ ቀደም ውስጥ ለውስጥ ሲነገር የነበረው የማህተብ ጉዳይ መሆኑን የገለጸችው…

የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ጆሴፊን ባከር አንዷ ናት፡፡ የዚህች ሴት ታሪክ በተከታታይ ድራማ መልክ እንዲሰራ ከኤቢሲ ቴሌቪዥን ጋር ስምምነት የተደረሰ ሲሆን በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ሩት ነጋ ተካታለች፡፡ ‹‹ጆሴፊን›› በሚል ርእስ በሚሰራው በዚህ ተከታታይ ፊልም ላይ የዋናዋን የጆሴፊንን ገፀ ባህርይ ተላብሳ እንድትጫወት የተመረጠችው ሩት…

‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››

ኤንዲ ቲቪ በምግብ አምዱ ላይ ዛሬ ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?›› ሲል በጥያቄ ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ከጥንታዊ እህል ዘሮች ሁሉ በጣም ጥቃቅን የሆነው ጤፍ እስካሁን ያልተዘመረለት ትልቅ ሚስጢር እንዳለው አስታውቋል፡፡  በኢትዮጵያዊያን ሯጮችና አትሌቶች በሚስጥር ተይዞ የቆየው ይህ እህል አሁን በመላው አለም ተጠቃሚው በከፍተኛ መጠን መጨመሩንም አስረድቷል፡፡…

ተወዳጇ ድምፃዊት ቤ ቲጂ ልትሞሸር ነው

         በመድረክ ስሟ ቤቲ ጂ ተብላ የምትጠራው ድምጻዊ ብሩክታዊት ጌታሁን በቅርቡ ልትሞሸር መሆኑን እጩ ሙሽሮቹን ያነጋገረው የዘሃበሻ ባልደረባ አረጋግጧል። ቤቲ ጂን ለትዳር ያጫት በሎስ አንጀለስ ከተማ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት የሆነው ኤልያስ ወንድሙ ነው።          ኤልያስ ወንድሙ ባለፈው ሳምንት በሎስ አንጀለስ ከተማ ለቤቲ የቃልኪዳን ቀለበት አድርጎላታል። ዛሬ ቅዳሜ ደግሞ እነ አርቲስት ደበበ እሸቱ የሚገኙበት ሽማግሌዎች ወደ ቤቲ ቤተሰብ ለጥያቄ መሄዳቸው ታውቋል።          ድምጻዊት ቤቲ ጂ የመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት (AFRIMA) በሦስት ዘርፎች በማሸነፍ  ከዘመኑ ምርጥ ድምፃውያን አንዷ መሆንዋን አስመስክራለች።          ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዐህመድ የሰላም ኖቤል…

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡ ታዋቂው ፎርብስ መፅሄት ‹‹በስእሉ አለም ሊያውቋቸው የሚገቡ አምስት ሴቶች›› በሚል ርእስ ባቀረበው ዘገባ ውስጥ አልጣሽ ከበደን አካቷታል፡፡ ይህንን ዝርዝር የመረጠው አንጋፋው አፍሪካ አሜሪካዊው የስእል ባለሙያና አማካሪ አላኒያ ሲሞን ነው፡፡ ፎርብስ ስለ አልጣሽ ሲናገር ‹‹በሎስ አንጀለስ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ጋለሪ…