የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል!

1. አርቲስት ቴዲ አፍሮ 1.2 ሚሊዮን ብር
2. ታፍ ኦይል 2 ሚሊዮን ብር
3. VSO 1.2 ሚሊዮን ብር
4. አማጋ ኃ/የተ/ግ/ማ 1 ሚሊዮን ብር
5. ለገሃር ሳይት ኮንትራክተርስ 3 ሚሊዮን ብር
6. ካን ቤቢ ዳይፐር 500 ሺ ብር
7. GMM ጋርመንት ኃ/የተ/ግ/ማ 500 ሺ ማስክ
8. ሚአን አግሮ ኢንዱስትሪ 20 ሺ ብር
9. የወልዋሎ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ 30 ሺ ብር
10. አንበሶ ወ/ገብርኤል መኖሪያ ቤታቸውን
11. ኢትዮጲስ ኮሌጅ ኮሌጃቸውን
12. ቤተልሄም ጥላሁን የመስርያ ቦተታቸውን
13. ውብሸት ተክሌ ዋቅጂራ ህንጻቸውን
14. አስራት ካሳዬ ሆቴላቸውን
15. ቫኮም ኢንጂነሪንግ 5 ኩንታል እህል
16. ካህናት አለምአቀፍ ቤ/ክርስቲያን የአምልኮ ስፍራ
17. ሂንዲያን ትምህርት ቤት ት/ቤታቸውን
18. ሄኖክ ፣ ፍትሃዊና ተመስገን እህልና የንጽህና መጠበቂያ
19. አድዋ ዱቄት ፋብሪካ 13ሺ ካሬ ስፋት ያለው አዳራሽ ድጋፍ አድርገዋል፡፡