Archive

Author: Editor

የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!

  የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች! 1 ካልቪን ክሌይንና ቶሚ ሂልፊገር የተሰኙትን ታዋቂ የልብስ ብራንዶች የሚያመርተው ፒቪኤች ኮርፖሬሽን ከመጪው ሰኞ አንስቶ ከኢትዮጵያ ምርት መቀበል እንደሚያቆም አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ላለፉት አምስት አመታት በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ፋብሪካ የነበረው ሲሆን ይህንን ፋብሪካ ሰኞ እንደሚዘጋውም ገልጿል፡፡ በፋብሪካው ውስጥ ያለውን ንብረት ቀደም ብሎ ለአንድ ኢትዮጵያዊ…

ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ | በርካቶችም ለጥፋት ከያዟቸው የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል

ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍማ አከባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የጦር መሳሪያ ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አሸባሪዎቹን ለመደምሰስና በቁጥጥር ስር ለማዋል ህብረተሰቡ ለፀጥታ ሀይሎች መረጃ በመስጠት ቁልፍ ሚና እንደነበረው ተገልጸዋል። የክልሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መምሪያ…

የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር

ክንፉ አሰፋ             ሰሞነኛው ዶፍ ደግሞ ገራሚ ነው። ከትህነግ ጎራ ፤ ሳር እና ቅጠሉ ሳይቀር በአንድ ድምጽ እየጮኸ ሙሾ መውረዱን ታያይዞታል።  ስስ ብልቱ ሲነካ፣  የነርቭ ማዕከሉን መናጋቱንም ይነግረናል – ክስተቱ።             እንገነጠላለን ብሎ የተናገረው መሪያቸው ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል እንጂ…

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሰኞ ኬንያ እገባለሁ ብለው አስነግረው ዛሬ ሮብ ናይሮቢ ደርሰዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህኛው ጉብኝታቸው ሁለት ቀናት ብቻ  ይዘግዩ እንጂ ወደአፍሪካ ለመሄድ ካቀዱ በርካታ ወራትን ከማስቆጠራቸው አንፃር መዘግየት አዲሳቸው አይደለም፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አፍሪካን እንደሚጎበኙ በመጀመሪያ ያስነገሩት በነሀሴ ወር ነበር፡፡ ይሁንና ሳይታሰብ ታሊባን መላው አፍጋኒስታንን…

በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በዋግኸምራ በኩል ያሰማራው ኃይሉ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጥምረት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ተመትቶ ተመልሷል። ሕዳር 8/2014 ዓ.ም ከሳመሬ ተነስቶ ወደ ጋሸና ያቀና የነበረ የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚሊሻ ተመትቶ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ወደ ኮረም አቅጣጫ ተበታትኗል። በተመሳሳይ ዛሬ ሕዳር 9/2014…

ኤኤፍፒ ከእስራኤል መንግስት ጋር በኢትዮጵያዊያን የተነሳ ውዝግብ ውስጥ ገባ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የፈረንሳይ የዜና አገልግሎት የሆነው ኤኤፍፒ ከእስራኤል መንግስት ጋር ውዝግብ ውስጥ ገባ፡፡ ለዚህ ውዝግብ መነሻ የሆነው እሁድ እለት በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉትን የተቃውሞ ሰልፍ አስመልክቶ ያቀረበው ዘገባ ነው፡፡ ቤተ እስራኤላዊያኑ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዘመዶቻቸው ካለው የፀጥታ ስጋት አንፃር በአስቸኳይ ወደእስራኤል እንዲጓዙ የሚጠይቅ ሰልፍ ማከናወናቸው ይታወቃል፡፡ ኤኤፍፒ ይህንን ዘገባ ካቀረበ በኋላ…

‹‹አንድን ነገር በጠመንጃ አፈሙዝ ከቀየርከው ያ ነገር የሚቀየረው በጠመንጃ አፈሙዝ ይሆናል›› – ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ

(ዘ-ሐበሻ ዜና ) ‹‹ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ ዋና ከተማ ኦስቲን አምስት ልጆቻቸውን እያሳደጉ የሚኖሩ ቢሆንም የትውልድ አገራቸው ሁኔታ ሁሌም ያሳስባቸዋል፡፡›› በማለት ኦስቲን ዴይሊ ሄራልድ የዛሬ ዘባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ኦጂዬ ወደአሜሪካ ከመሰደዱ በፊት የኖረባት እናት አገሩ ሌላ ዙር ግጭት ውስጥ መግባቷ በታሪክ መጥፎ ጠባሳ እንዳያሳርፍ ስጋት እንደገባው አስረድቷል፡፡ ኦጂዬ ለጋዜጣው…

በወረኢሉ ግንባር ከአየር ጥቃት የተረፉ ከ1000 በላይ የሕወሓት ታጣቂዎች እጅ ሰጡ

(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት በትናንትናው ዕለት ወረኢሉን ተቆጣጥሬያለሁ በሚል ሰበር ዜና ያስነገረው በድሮን ድብደባ ከደረሰበት በኋላ መሆኑን የመከላከያው ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። ወደ ጎጃም እሄዳለሁ ብሎ መንገድ ጀምሮ ከመካነሰላም ጀምሮ እየተጠረገ የመጣው የሕወሓት ኃይል ከአቃስታም ሲመታ ወደ ደቡብ ወሎ ወረኢሉ መሸሹን ትናንት መዘገባችን ይታወቃል። ትናንት ከወረኢሉ ከነበረ ተጨማሪ የሕወሓት ኃይል ጋር ተቀላቅሎ ውጊያ…

በዋሽንግተን ዘጠኝ ተቃዋሚዎች የፈጠሩት ጥምረት በህወሀት የታቀደው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ጥረት አንዱ አካል መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡

(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዘጠኝ ተቃዋሚዎች የፈጠሩት ጥምረት በህወሀት የታቀደው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ጥረት አንዱ አካል መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ፍፁም አረጋ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ይህ የስምምነት ፊርማ ህወሀት የጀመረውን አገርን የማፈራረስ ጥረት መቀጠሉን ከማሳየት ውጭ ምንም ትርጉም የሌለው እንደሆነም አስረድተዋል፡፡ ንግግራቸውን ሲቀጥሉም ‹‹እነዚህ ጥምረት ፈጥረናል…