Archive

Category: Sport

ስኮትላንዳዊው አንትሮፖሎጂስት ማይክል ክራውሊ በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ ጥናት አድርጓል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ስኮትላንዳዊው አንትሮፖሎጂስት ማይክል ክራውሊ እ.ኤ.አ በ2015 ወደኢትዮጵያ በመሄድ ለአስራ አምስት ወራት ኖሯል፡፡ በእነዚህ ወራት ዋነኛ ስራው የኢትዮጵያን ባህልና ከባቢ አየር ማጥናት ቢሆንም ከዚሁ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ ጥናት አድርጓል፡፡ ጥናቱ ደግሞ ከርቀት ሳይሆን አብሯቸው በመኖር፣ በመሮጥና በመዋልም ጭምር ነበር፡፡ የጥናት ውጤቱንም ‹‹አውት ኦፍ ቲን ኤይር›› የሚል አዲስ…