Archive

Category: Life

‹‹አንድን ነገር በጠመንጃ አፈሙዝ ከቀየርከው ያ ነገር የሚቀየረው በጠመንጃ አፈሙዝ ይሆናል›› – ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ

(ዘ-ሐበሻ ዜና ) ‹‹ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ ዋና ከተማ ኦስቲን አምስት ልጆቻቸውን እያሳደጉ የሚኖሩ ቢሆንም የትውልድ አገራቸው ሁኔታ ሁሌም ያሳስባቸዋል፡፡›› በማለት ኦስቲን ዴይሊ ሄራልድ የዛሬ ዘባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ኦጂዬ ወደአሜሪካ ከመሰደዱ በፊት የኖረባት እናት አገሩ ሌላ ዙር ግጭት ውስጥ መግባቷ በታሪክ መጥፎ ጠባሳ እንዳያሳርፍ ስጋት እንደገባው አስረድቷል፡፡ ኦጂዬ ለጋዜጣው…

በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ መሆኑን አይሪሽ ታይምስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ አሁን በአየርላንድ የምትኖርና ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች አንዲት ሴት እንደተናገረችው እሷም በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደአውሮፓ እወስዳችኋለሁ ብሎ ሲያዘዋውር የነበረው ኤርትራዊው ኪዳኔ ዘካሪያስ ሀብተማሪያም ተጎጂ ናት፡፡ በሊቢያ ውስጥ በሚገኘው የዚህ ግለሰብ መጋዘን…

‹‹ኤክሳይል ፓተርን›› የፎቶ ቅንብር ኤግዚቢሽን

‹‹ኤክሳይል ፓተርን›› የተሰኘው የፎቶ ቅንብር ኤግዚቢሽን ሴኡል በሚገኘው ኧርባን ፕሉቶ ጋለሪ ለአንድ ሳምንት ሲከናወን ቆይቶ ተጠናቋል፡፡ የስራዎቹን ስብስብ በኤግዚቢሽን መልክ ያቀረበው በረከት አለማየሁ ይባላል፡፡ በረከት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ወደደቡብ ኮሪያ የገባው እ.ኤ.አ በ2014 ነበር፡፡ አሁን በሴኡል ነዋሪ ነው፡፡ በኤግዚቢሽኑ ላይ ያቀረባቸው ስራዎች ከ2016 እስከ 2018 ባለው የክረምት ወቅት በደቡብ ኮሪያ ከተሞች…

የአንድ የኢትዮጵያ ሲኒ ቡና ዋጋ 50 ፓውንድ (ከሁለት ሺህ ብር በላይ)

የለንደን አንድ ቡና መሸጫ መደብር በዩናይትድ ኪንግደም እጅግ ውድ የሆነውን አንድ ሲኒ ቡና መሸጥ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የዚህ አንድ ሲኒ ቡና ዋጋ 50 ፓውንድ(ከሁለት ሺህ ብር በላይ) ሲሆን ለገበያ የቀረበውም 15 ሲኒ ቡና ብቻ ነው፡፡ ይህ ቡና ቤት ኩዊንስ ኦፍ ሜይፌር የሚባል ሲሆን ይህንን ውድ ቡና አፍልቶ እየሸጠ ያለው ከኢትዮጵያ በጨረታ…

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡ ታዋቂው ፎርብስ መፅሄት ‹‹በስእሉ አለም ሊያውቋቸው የሚገቡ አምስት ሴቶች›› በሚል ርእስ ባቀረበው ዘገባ ውስጥ አልጣሽ ከበደን አካቷታል፡፡ ይህንን ዝርዝር የመረጠው አንጋፋው አፍሪካ አሜሪካዊው የስእል ባለሙያና አማካሪ አላኒያ ሲሞን ነው፡፡ ፎርብስ ስለ አልጣሽ ሲናገር ‹‹በሎስ አንጀለስ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ጋለሪ…

አዲሱ ደምሴ ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል

የጆ ባይደን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አማካሪ የሆነውና በቅርቡ የተከናወነውን የዲሞክራቶች ኮንቬንሽን በሀላፊነት ያዘጋጀው አዲሱ ደምሴ በዚህ ወር ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል፡፡ ወደዚያ የተጓዘውም የዩኒቨርስቲው የ2020 ሬዚደንት ፕሪትዝከር ፌሎው ተመራጭ ሆኖ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲው እንዳስታወቀው በየሩብ አመቱ የተለያዩ በፖለቲካው አለም ያሉ ሰዎችን መርጦ ይጠራቸዋል፡፡ የሚጠራቸውውም የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን፣ ዲፕሎማቶችን፣ አክቲቪስቶችንና…