የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቻይና ወረርሽኙን ለአለም ከማሳወቋ በፊት ቫይረሱ በአገሪቱ ውስጥ ተዛምቶ እንደነበር አስታውቀዋል፡፡ ይህንን የምርመራ ቡድን የመሩ ዶክተር ፒተር ኢምባርክ እንዳሉት ከዲሴምበር 2019 በፊት ቢያንስ አስራ ሶስት አይነት የቫይረሱ ዝርያዎች በውሀን ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡…