Archive

Category: News

በየከተማው የተሰገሰጉ የሕወሓት ትራፊዎች በትግራይ 3 ከተሞች የጠሩት አመጽ ከሸፈ | ከእስር ቤት በሕወሓት ተለቀው ሆን ተብሎ በተሰጠ ሴራ ከሰሜን ዕዝ የተዘረፈውን ዩኒፎርም ለብሰው ሴቶችን አስገድደው ሲደፍሩ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በትግራይ ክልል ሶስት ከተሞች በየከተማው በሕዝብ ውስጥ በተሰገሰጉ የሕወሓት አፍቃሪዎች የተጠራው አመጽ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። በአዲግራት፣ በመቀሌ እና በውቅሮ ከተሞች የተደራጁ የሕወሓት ሰዎች ለአመጽ ወጥተው መሰረተ ለማቶችን ማለትም መብራት እና የስልክ መስመሮችን ለመቁረጥ ሙከራ ሲያደርጉ፤ እንዲሁም የሕዝቡን ሰላም እያስከበረ ባለው መከላከያ ላይ ጥቃት ለማድረስ የሞከሩት ላይ…

በመቀሌ ከተማ ሱቆች አድማ አድርገው ዋሉ – የሕወሓት ትራፊዎች የተዘጉትን ሱቆች እየዘረፉ ነው

ትግራይ ከተረጋጋች እረሳለሁ ብሎ የሚያስበው የሕወሓት ርዝራዥ ቡድን ትግራይ እንዳትረጋጋ የማይፈነቅለው ድንጋይ ይለም ይላሉ አስተያየት ሰጪዎች። እርዳታ ሕዝብ ጋር እንዳይደርስ ሆን ብሎ በአንዳንድ አካባቢዎች ተበታትነው በሚገኙ ወታደሮቹ አማካኝነት ውጊያ የሚከፍተው ሕወሓት፤  ይህን  እያስተግጎለ፤ በሌላ በኩል ደግሞ እርዳታ ለሕዝቡ አልደረሰም በማለት ያስጮሃል።  በውጭ ያሉ የሕወሃት ሚዲያዎች በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአመጽ ጥሪ…

በትግራይ ክልል በሰላማዊ ዜጎች በደረሰው አደጋ ማዘኑን መንግስት ገለፀ

የመንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፦ ያለፈው ጥቅምት በተጀመረውና መንግሥት «የሕግ ማስከበር» ባለው ዘመቻ ወቅት በንፁሃን ዜጎች ለደረሰው ማንኛውም ጉዳት የኢትዮጵያ መንግስት ማዘኑን አስታውቋል። መንግስት አያይዞም በዘመቻው ወቅት በአንድ ሰላማዊ ሰው ላይ የሚደርሰው ሞት እንኳ አሳዛኝ መሆኑን ገልፆ ሆኖም ዘመቻው በጥንቃቄ የተካሄደ በመሆኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች…

የፊታችን ሰኞ የሙስና ክስ ሊመሰረትበት ክስ የተጠናቀቀበትን የሕወሓት ባለሃብት ሙሉጌታ ፒፓን ክሱን አሰርዞ በዋስ ለማስፈታት እየተሰራ ነው ተባለ

ከአሜሪካ ቦስተን ከተማ ፓርኪንግ ሰራተኛነት ተነስቶ በፍጥነት የነስብሃት ነጋን ገንዘብ በማንቀሳቀስ እጅግ ሲበዛ ሚሊየነር እንደሆነ የሚነገርለት ባለሃብቱ ሙሉጌታ ፒፓን ከእስር ለማስለቀቅ በመንግስት ውስጥ ያለ ህቡዕ መዋቅር እየሰራ መሆኑ ተጋለጠ። ምንጮች ለዘ-ሐበሻ እንደገለጹት የሕወሓት ዋና የገንዘብ ምንጭ ባለሃብቱ ሙለር ፒፓ (ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ) የፊታችን ሰኞ የሙስና ክስ ሊመሰረትበት በዝግጅት ላይ ነበር።  ማስረጃዎች…

በቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው የሕወሓት ጁንታ የዲፕሎማሲ ቡድን በየቀኑ ሃሰተኛ መረጃዎችን በትዊተር እያሰራጨ

በቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመራው የሕወሓት ጁንታ የዲፕሎማሲ ቡድን በየቀኑ ሃሰተኛ መረጃዎችን በትዊተር እያሰራጨ የዓለም ታላላቅ ተቋማትን እና ሃገራትን እያሳሳተ እንደሆነ እና ይህም የኢትዮጵያን መንግስት ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለው እንደሚገኝ አንድ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ምስጢራዊውን መረጃ ለዘ-ሐበሻ ተናገሩ::  ትናንት ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከጀርመኗ መሪ አንጌላ ማርኬል ጋር ከተወያዩ በኋላ ወዲያውኑ በውጭ ላለው ዲያስፖራ “ዳሩ…

ዋልድባ ገዳም አካባቢ የጀነራል ታደሰ ወረደ ጦር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍቶ ውጊያ ገጥሟል

እየተካሄደ ባለው የሕወሃት አመራሮችን እና የጦር መኮንኖችን በቁጥጥር ሥር የማዋል ወይም የመደምሰስ ትግል የመጨረሻው ም ዕራፍ ላይ ይገኛል:: ጀነራል ታደሰ ወረደ, ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና ሌሎችም የሚገኙበት ይህ የሕወሓት 200 የሚሞላ ጦር በዋልድባ ገዳም አካባቢ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጅ እንዲሰጡ በማይክራፎን በተደረገ ጥሪ ቢጠየቁም አሻፈረኝ በማለት ውጊያ መክፈቱን የዘ-ሐበሻ ምንጭ…

ኮ/ል ልኡል ገብረዋህድ ብርሃኔ ከደቡብ ሱዳን ተላልፎ ተሰጥቶ በኢትዮጵያ መንግስት ቁጥጥር ስር ሆኖ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑ ተረጋገጠ

(ዘ-ሐበሻ) በፌደራል ፖሊስ ከሚፈለጉት የሀገር መከለከያ ሚኒስቴር ሰብአዊ መረጃ ሃላፊ) ብ/ጄ መብራህቱ ወ/አረጋይ ፣ ኮ/ል ከበደ ገብረሚካኤል ፣ ኮ/ል ነጋሲ ስዩም በመሆን በሰሜን እዝ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ አመራሮችን ሲያሰልል እና ፕሮፋይላቸውን ለክልሉ የደህንነት ክንፍ ሲያቀብል የነበረው ኮ/ል ልዑል ገብረዋህድ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፎ ተሰጥቶ በአሁኑ ወቅት በፌዴራል ፖሊስ ምርመራ ላይ እንደሚገኝ…

የሆራ አዲስ አበባ የኢሬቻ ክብረበዓል በሰላም ተጠናቀቀ

ዛሬ በአዲስ አበባ የተከበረው የሆራ አዲስ አበባ የኢሬቻ ክብረበዓል የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት በወሰነው መሠረት በውስን የተሳታፊ ቁጥር ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል::

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በትዊተር ገፃቸው ያስታወቁ ሲሆን ይህን ተከትሎ የትዊተር ገፃቸው በአማርኛ መልእክቶች ተጨናንቋል

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በትዊተር ገፃቸው ያስታወቁ ሲሆን ይህን ተከትሎ የትዊተር ገፃቸው በአማርኛ መልእክቶች ተጨናንቋል፡፡  ይህም በዛሬው እለት በአለማችን መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ውሏል፡፡ እነዚህ የአማርኛ መልእክቶች አብዛኛዎቹ አስፈሪና የሰይጣን የሚባል ምስሎችን የያዙ መሆናቸውን ማሽቢል የተሰኘው ድረ ገፅ ዘግቦታል፡፡ ይህ ድረ ገፅ እንዳንዶቹን መልእክቶችንም አቅርቧል፡፡ ጊዮ የተባሉ ሰው…

ሰበር – የጤና ሚኒስቴር ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሀሳብ አቀረበ

በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።