Features September 18, 2020 Author: Editor ሰበር – የጤና ሚኒስቴር ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሀሳብ አቀረበ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። Related news November 19, 2021 ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ | በርካቶችም ለጥፋት ከያዟቸው የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል March 7, 2021 Stable Ethiopia is sin qua non to Regional and World Stability February 24, 2021 የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሴ አሟሟት ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ዘ-ሐበሻ እጅ ገቡ | ከፌደራል ፖሊስ እውቅና ውጪ የጁንታውን አመራር መኖሪያ ቤት ራሱ ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በህገ ወጥ መንገድ ለግል ጥቅም ፍለጋ ሲያስበረብር ነበር የሚል ክስ ከትግራይ ተወላጆች ቀርቦበት እንደነበር ተጋለጠ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከ4 ቀን በኋላ ዝምታውን ሰበረ | ለጌታቸው ረዳ እና ከገብረገብረጻድቅ ምላሽ ሰጠ ሕወሓት የሚተማመንበት አጋዚ ቁጥር 2 ኮማንዶ ተመታ ዋልድባ ገዳም አካባቢ የጀነራል ታደሰ ወረደ ጦር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍቶ ውጊያ ገጥሟል December 10, 2020 ኮ/ል ልኡል ገብረዋህድ ብርሃኔ ከደቡብ ሱዳን ተላልፎ ተሰጥቶ በኢትዮጵያ መንግስት ቁጥጥር ስር ሆኖ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑ ተረጋገጠ November 17, 2021 የኬንያ አየር መንገድ ወደኢትዮጵያ በሳምንት ሶስት ቀናት ያደርግ የነበረውን በረራ ወደሰባት ማሳደጉን አስታወቀ November 12, 2021 የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?